Henok Ekubamichael - Sew Yaweral | ሰው ያወራል - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)

194 Views
Published
Ethiopian Music : Henok Ekubamichael | ሄኖክ እቁባሚካኤል - Sew Yaweral | ሰው ያወራል - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)

ሰው ያወራል (Lyrics)

አይገርምሽም:ሰው ያወራል
አይገርምሽም:ሰው ያወራል
አይገርምሽም:ሰው ያወራል
አይገርምሽም:ሰው ያወራል

የኔ እና አንቺ ነገርማ
ሰው ባወራው ቢሆንማ
እንደማይሆን ስንታማ
እንደማይሆን ስንታማ
ተይ ያሳብዳል ወሬውን ከሰማነው
የምር አትመስሉም ይሉናል የቀልድ ነው
የሆዳችንን ማን ይወቀው

እሷም አታዳምጥ እኔ ወሬ አልሰማ
ቀንም ለሊት አድረው ሁሌም ብንታማ
የኔ እና አንቺ ነገርማ
ሰው ባወራው ቢሆንማ
እንደማይሆን ስንታማ

ሰው ሁሌም ሳያገባው ጥልቅ ብሎ ያወራል
የወረት ነው ፍቅራቸውም ይጣላሉ ይሉናል
እስከዛሬ ያሳለፍነው ቁምነገሩም ያልገባው
በኛ ጋዳ ስራ ፈተው ግዜያቸውን አጠፋው
ግን እኔ እና አንቺ ፍቅር አለን ሰው ያላየው
ለሰው ግን ግር ያለው
ይሄንንም ሂደት ግዜው እስኪደረስ
ይረዱታል ሁሉን ቀስበቀስ

ስንዋደድ : ስንጣላም: ያለነው
አንዳንድ ግዜም ችግር ባይጠፋም
ሰው አናስከፋም
እንዴት ለሰው ውሽት ይመስላል
ሰው ስራ ፈቶአል
ስለኔ እና አንቺ ብዙ ይወራል
በሬ ዛሬ ወልዶአል
ለምደነዋል
ወሬ ምንም አይፈጅም እኛም አንሰማም
ንፋስ በነፈሰበት መቼም አንሄድም
አያያ አያያ አያያ አያያ

አይገርምሽም:ሰው ያወራል
አይገርምሽም:ሰው ያወራል
አይገርምሽም:ሰው ያወራል
አይገርምሽም:ሰው ያወራል

የኔ እና አንቺ ነገር እማ
ሰው ባወራው ቢሆን እማ
እንደማይሆን ስንታማ
እንደማይሆን ስንታማ
ስልማይሰሙ ቁልምጫም ከከንፈርሽ
ስለማያዪም እጆቼን ከትከሻሽ
አትዘልቁትም ይሉኛል ላንቺ እንዳሉሽ

ፍቅርን ደበቅን እንጂ አይን ውስጥ እንዳይገባ
አጠግበኝ አልጠግባት ለብቻችንማ
የኔ እና አንቺ ነገር እማ
ሰው ባወራው ቢሆንማ
እንደማይሆን ስንታማ
የጀመሩት አይሳካም ለጊዜው ነው ይወድቃል
አታፈቅረው አያፈቅራት ፈርዶባቸው ይሉናል
እዩኝ እዩኝ ማለት አንወድ ፍቅር እኮ የራስ ነው
ውስጣችንን ሳይረዱ ባያወሩ ጥሩነው
ከንፈሬንም ከከንፈሯ አይኔም ያለው
አይኗላይ ሁሌ ነው
አቺም ስትወጂኝ እኔም አፍቅሬሽ
ለብዙ ዘመን ከኔጋር አለሽ

ካንቺ በላይ ማንም አያቀኝ
ከኔ በላይ ማንም አያቅሽ
እንዳንቺማ ማንም አይወደኝ
እንደኔማ ማንም አይወድሽ
ባይገባቸው የፍቅር ስራ ባያዪነው ፍቅርን ስሰጥሽ
ለኔ መተው ያወሩልኝን ላንቺ ወስደው ሁሉን ነገሩሽ
ወሬ ምንም አይፈጅም እኛም አንሰማም
ንፋስ በነፈሰበት መቼም አንሄድም
አይገርምሽም ሰው ያወራል
ይጣላሉ ሁሌም ይሉናል
አይገርምሽም ሰው ያወራል
ይጣላሉ ሁሌም ይሉናል
አይገርምሽም ሰው ያወራል
ይጣላሉ ሁሌም ይሉናል
አይገርምሽም ሰው ያወራል
ውው

ይገርማል ሰው ያወራል
ይደንቃል ሰው ያወራል
አሁንም ሰው ያወራል
በሀሰት ሰው ያወራል
ስለኛ ሰው ያወራል
ሰው ያወራል ሰው ያወራል
ሰው ያወራል ሰው ያወራል
ወሬ ሰው ያወራል
ወሬ ሰው ያወራል
ወሬ ሰው ያወራል
ወሬ ሰው ያወራል
ሰው ያወራል ኦኦኦ
ሰው ያወራል ኦኦኦ
ሔኖክ እቁባሚካኤል

Subscribe: http://goo.gl/vdthqb
Facebook : https://www.facebook.com/HopeMusicEthiopia/
Instagram : https://www.instagram.com/hope_music_ethiopia/
Twitter : https://twitter.com/HopeMusicEnt
Google+ : https://plus.google.com/+hoplessable

Get The Latest Brand New Ethiopian Musics and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: http://goo.gl/vdthqb

#HopeMusic #EthiopianMusic #Ethiopia

unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited

Copyright ©2021 Hope Entertainment
Category
Videos
Tags
ethiopian music, ethiopian song, ethiopian music 2021
Sign in or sign up to post comments.
Be the first to comment